(ዘ-ሐበሻ ዜና) በየመን የሚንቀሳቀሰው በሳዑዲ አረቢያ የሚመራው ጥምር ጦር፣ በዋና ከተማዋ ሪያድ ሰሜናዊ አቅጣጫ በሁቲ ታጣቂዎች የተወነጨፈን የባሊስቲክ ሚሳኤል በአየር ላይ አምክኖ ማውደሙን አስታወቀ።
የጥምር ጦሩ ቃል አቀባይ ሜጀር ጄኔራል ቱርኪ አል-ማሊኪ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው (ኤክስ) ባሰፈሩት መግለጫ መሠረት፣ ሚሳኤሉ የተተኮሰው በሁቲ ኃይሎች መሆኑን ገልጸዋል።
አክለውም የጥምር ጦሩ የስለላ መዋቅር ሚሳኤሉ የተተኮሰበትን የማስወንጨፊያ መድረክ በሰንዓ ሰማይ ላይ በቅርበት እየተከታተለ እንደሚገኝ እና ኢላማ አድርጎ እንደሚያወድመው አስታውቀዋል።

8 hours ago