Logo
TIKVAH-ETHIOPIA
🕊

በኢትዮጵያ የሰላም ሁኔታን የበለጠ ለማጽናት መንግስታቸው " የውይይት እና የይቅርታ መንገድ " እንደሚከተል ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባሰሙት ንግግር " በጫካ ያላችሁ ወገኖች ወደ ሰላማዊ መንገድ ኑ ፤ ያኮረፋችሁ ወገኖችም የይቅርታ መንፈስን ተላብሳችሁ በሀገር ግንባታ ተሳተፉ " ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።

በሌላ በኩል፤ በሀገሪቱ የተጠናከረ የጸጥታ እና የደህንነት ዝግጅትና ክትትል እንዲሁም ስምሪት እንደሚኖር አሳውቀዋል።

https://www.youtube.com/li...

መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ/ም

@tikvahethiopia " ... በቀጠናው ጉዳይ ላይ የምትወስን መሆኗን በሰዎች ችሮታ ሳይሆን በጉልበቷ ታረጋግጣለች ! " - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድና በቀጠናው ያላትን ሚና ማንም በሚሰጣት ችሮታ ሳይሆን በገዛ አቅሟና ጉልበቷ እንደምታረጋግጥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።  ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ " ኢትዮጵያ በቀጠናው አንከር (መሰረት) ሀገር ብቻ ሳትሆን፣ በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ…
1 day ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.