Logo
EBC

"የፖለቲካ ስብራቶቻችንን እና የሃገረ መንግስት ህመሞቻችንን ለማከም ሃገራዊ ምክክርን የመሰሉ ብሔራዊ መፍትሄዎችን ለመስጠት መስራታችን ለነገዋ ኢትዮጵያ የማሰባችን እና የመተግበራችን አንዱ ማሳያ ነው። ይህ ትውልድ በምክክር፣ በውይይትና በሃሳብ የበላይነት የጸናች፣ ጠንካራ ሀገር የመገንባት ታሪካዊና ወርቃማ ዕድል ዛሬ በእጁ ላይ ወድቋል። ልዩነቶቻችንን በጠረጴዛ ዙሪያ በመፍታት፣ በጋራ ጉዳዮቻችን ላይ ሀገራዊ መግባባትን ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት አጠናክረን እንቀጥላለን። እየተወያየን፣ እየተግባባን እና እየተሻገርን እንጓዛለን።"

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
2 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.