በመቐለ ከተማና በዙሪያዋ ስላለው የፀጥታ ሁኔታ ያሉ ከተለያዩ መገናኛ ብዙሀን የተገኙ መረጃዎች፦
• የአመራሮች ዝውውር፡ የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ፣ ኮሎኔል ተወልደ ገብረትንሳኤ እና አቶ ኢሳያስ ታደሰ ከመቐለ "HZ ሆቴል" ወዳልታወቀ ቦታ (ወደ ዓዲግራት አቅጣጫ) ተወስደዋል።
• የእስር ሁኔታና ሁከት፡ ታሳሪዎቹ ቀደም ሲል ለ18 ሰዓታት በቤታቸው ተዘግተው ከቆዩ በኋላ ወደ ሆቴል የተወሰዱ ሲሆን፣ መስከረም 23 ቀን ሌሊት 9፡00 ሰዓት ላይ በታጣቂዎች በኃይል ተወስደዋል።
• የመውጣት ጥያቄ ፍቃደኝነት፡ የህወሓት አመራሮች ከተማዋን ሲለቁ ታሳሪዎቹን አብረው ለማስወጣት ያደረጉትን ሙከራ ታሳሪዎቹ "አንወጣም" በማለት ተቃውመውት ነበር።
• የመቐለ መያዝ፡ የሀገር መከላከያ ሰራዊትና የትግራይ ሰላም ኃይል በመቀናጀት ኤርፖርቱንና አራቱንም የመቐለ መግቢያ በሮች (ኲሓ፣ ሳምረ፣ ተምቤን፣ ዓዲግራት) በቁጥጥር ስር አውለዋል።
• የህወሓት ኃይሎች ማፈግፈግ፡ የህወሓት ኃይሎች ከአላማጣ፣ ኮረም፣ ተምቤንና አቅራቢያቸው ለቅቀው ያፈገፈጉ ሲሆን፣ ከመቐለ ወጥተው ወደ ሰሜናዊ ምዕራብ (አክሱምና ሽረ) ማቀናታቸው ተገልፇል።
• የዝርፊያ ስጋትና ጥሪ፡ ከተማዋን ለቅቀው መውጣታቸውን ተከትሎ በመንግስት ቢሮዎች ዘረፋ መፈጸሙ የተገለጸ ሲሆን፣ ነዋሪዎችና የስምረት ፓርቲ አካባቢውን እንዲጠብቁና ህግ እንዲከበር ጥሪ አቅርበዋል።
• የፌደራልና የአፋር ምላሽ፡ የፌደራል መንግስት እስካሁን ይፋዊ መግለጫ ያልሰጠ ሲሆን፣ የአፋር ክልል መንግስት በበኩሉ በጦርነቱ ተይዘው የነበሩ አካባቢዎች ነጻ መውጣታቸውን አስታውቋል።
Seledadotio

3 days ago