ዶክተር ተስፋዬ በልጅጌ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት በአርባ ምንጭ ከተማ ባካሄደው 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ መስራች ጉባኤ ዶክተር ተስፋዬ በልጅጌን በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሾመ።
ምክር ቤቱ በዛሬ ውሎው የአፈ-ጉባኤና የምክትል አፈ-ጉባኤ ሹመቶችን የሚያጸድቅ ሲሆን፣ በርዕሰ መስተዳድሩ አቅራቢነትም የክልሉን ሥራ አስፈፃሚ አባላትና የሌሎች ከፍተኛ ኃላፊዎችን ሹመት ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል።
ለክልሉ ምክር ቤት ከተወዳደሩ 244 አባላት መካከል 42ቱ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የተወጣጡ ናቸው።
#አሐዱ_ሬዲዮ_94 .3
#አሐዱ_የኢትዮጵያውያን_ድምጽ

6 days ago