(ዘ-ሐበሻ ዜና) ‹‹ሩሲያ የኬይቭ ነዋሪዎችን በግዳጅ ከዋና ከተማዋ ለማስወጣት እየሞከረች ነው›› ሲሉ ዘለንስኪ ገለፁ፡፡ የዩክሬይኑ ፕሬዝደንት ቮሎዶሚር ዘለንስኪ ዛሬ በሰጡት ቃለምልልስ የሩሲያ ሀይሎች በኬይቭ ሲቪል መሰረተ ልማቶችና ትምህርት ቤቶች ላይ የሚፈፅሙትን ጥቃት አጠናክረው መቀጠላቸውን አስታወቁ፡፡ ይህንንም የዋና ከተማዋ ነዋሪዎች ለቀው እንዲወጡ የሚደረግ ጫና አድርገው ገልፀውታል፡፡
ፕሬዝደንቱ ኤል ፓይስ ከተሰኘው የስፔን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ሩሲያ ከቀናት በፊት በኬይቭ አንድ ትምህርት ቤት አቅራቢያ የድሮን ጥቃት መፈፀሟን አስረድተዋል፡፡ እንዲህ አይነት ድርጊት እየተደጋገመ መምጣቱን ገልፀውም የሩሲያ ስትራቴጂ አንድም ከተማዋን ማውደም፣ ሁለትም ነዋሪዎቹ ለቀው እንዲወጡ ማስገደድ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ ጨምረውም ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ሩሲያ ጥቃቷን አጠናክራ መቀጠሏን ገልፀው ይህንንም ‹‹ከአሜሪካ ፖለቲካ ጊዜ ሰሌዳ ጋር የተጣጠመ ነው›› ብለውታል፡፡ ሲያስረዱም በአሜሪካ በቅርቡ የሚካሄደውን የአጋማሽ ወይንም ሚድ ተርም ምርጫ ጠቅሰዋል፡፡ ፕሬዝደንቱ እንደገለፁት አሁን የሞስኮ መንግስት እየተጠቀመበት ያለው ስልት ይህ ጦርነት በተጀመረበት ወቅት ከነበረው ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡ በየካቲት ወር 2022 ሩሲያ ወረራውን ስትጀምር ኬይቭን ለመቆጣጠርና የዩክሬይንን መንግስት በማዳከም መጠነ ሰፊ ጥቃት መክፈቷን አውስተዋል፡፡

5 days ago