Logo
TIKVAH-SPORT
ፖርቹጋል ሮናልዶን ልታነጋግር ነው !

ፖርቹጋል ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር የተፈጠረውን አለመግባባት ለመፍታት እየሰራች መሆኑ ተነግሯል።

ፖርቹጋል በሚቀጥለው ሳምንት ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር ለመነጋገር ማቀዷን ማርካ ዘግቧል።

ሀገሪቱ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሚገባውን ያማረ አሸኛኘት እንዲደረግለት እንደምትፈልግ ተገልጿል።

ሮናልዶ ከብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ጋር መጋጨቱን ተከትሎ የቡድኑን ስብስብ መልቀቁ አይዘነጋም።

@tikvahethsport      kidusyoftahe
5 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.