አሐዱ መድረክ
ዛሬ ምሽት 1፡30 በክፍል - 2 አሐዱ ቲቪ የዩትዩብ ቻናል ላይ ይጠብቁን!!
ሰላም የሰው ልጅ ሕልውና፣ የሀገር እድገት እና የትውልድ ዕጣ ፈንታ መሠረት ነው። ነገር ግን ዛሬ በሀገራችን ሰላም ሲነሳ፣ ማህበራዊ መከፍፈሎች ሲበራከቱ እና የሞራል እሴቶች ሲፈተኑ እናያለን። ይህንኑ የሰላም እጦት ከሥረ-መሰረቱ ለመፈወስና የሕዝብን ቁስል ለማከም የሀይማኖት ተቋማት ሚና ምን ሊሆን ይገባል?
ፖለቲካን ከእምነት ተቋማት ነጥሎ የማስኬዱ ፈተናስ የት ደርሷል?
በዛሬው የአሐዱ መድረክ ፕሮግራማችን፤ ሰላም የሚል ርእስ ያለውን መጽሐፍ ለንባብ ያበቁት፣ ለሰላም ግንባታ ላበረከቱት አስተዋጽኦ አለም አቀፍ/ሀገራዊ እውቅና የተሰጣቸው፣ የኢትዮጵያ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዋና ጸሐፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ እንግዳችን ናቸው ፡ ቃለ ምልልሱን እንደትከታተሉት ጋብዘናችኋል።

6 days ago