የዓድዋ አባቶቻችንን ጀግንነት በማስቀጠል ኢትዮጵያን ከጠላት እየጠበቅን እንገኛለን፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
********************
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዘንድሮው የኢሬቻ በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት፣ "የዓድዋ አባቶቻችንን ጀግንነት በማስቀጠል ኢትዮጵያን ከጠላት እየጠበቅን እንገኛለን" ብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልእክታቸው አባቶች ባሰመሩልን ድንበር ውስጥ እኩልነት፣ ሰላምና ብልፅግና እንዲረጋገጥ መንግሥት በፅናት እየሠራ እንደሚገኝ ጠቁመዋል።
የገዳ ሥርዓትን እሴቶች መነሻ በማድረግ የሐሳብ ልዩነቶችን በመደማመጥ ለመፍታት ሀገራዊ የምክክር ውይይት መካሄዱንም አውስተዋል።
በሌላ በኩል፣ የሀገራችንን ጥቅም አሳልፈው ለመስጠት ከሚንቀሳቀሱ ጠላቶችና ባንዳዎች ፊት በመቆም የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም እንደሚያስከብሩ አረጋግጠዋል።
#ትልቅ_ሀገር፣ #ትልቅ_ህዝብ፣ #ታላቅ_ርዕይ
በመሐመድ ፊጣሞ

5 days ago