Logo
TIKVAH-ETHIOPIA
አቶ ከድር ጁሀር የድሬዳዋ ከተማ ምክትል ከንቲባ ሆነው ተሾሙ።

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አቶ ከድር ጁሀርን የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አድርጎ ሾሟል።

ምክትል ከንቲባው በምክር ቤቱ ፊት ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።

አቶ ከድር ጁሀር ላለፉት ዓመታት ከተማዋን ከንቲባ ሆነው ሲመሩ ቆይተው በዛሬው ዕለት በአቶ አብዱላሂ አደን ተተክተዋል።

መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም

@tikvahethiopia አቶ አብዱላሂ አደን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ በመሆን ተሾሙ። የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት 4ኛ የስራ ዘመን 1ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል። በዚህም አቶ አብዱላሂ አደን የከተማው ከንቲባ አድርጎ ሾሟል። ላለፉት ዓመታት በከንቲባነት ያገለገሉት አቶ ከድር ጁሃር በአቶ አብዱላሂ አደን ተተክተዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia
4 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.