Logo
4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™
🚨 ሊዮኔል ሜሲ ገና በ24 ዓመቱ አራተኛውን የባሎንዶር ሽልማት አሸንፎ ነበር። 🤯

ዛሬ በሽልማት ስብስቡ ውስጥ 8 ባሎንዶሮች ያሉት ሲሆን፣ በ39 ዓመቱም ዘጠነኛውን ለማሸነፍ እየተፎካከረ ነው።

ገና በ24 ዓመት እድሜ 4 ባሎንዶሮችን ማሸነፍ፣ ከዚያም በ39 ዓመት እድሜ ለ9ኛው መፎካከር ዳግም ለመድገም እጅግ ከባድ የሚመስል አስደናቂ ታሪክ!

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
5 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.