Logo
AHADU RADIO FM 94.3
አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ ኡመር የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው በድጋሜ ተመረጡ፡፡

የሶማሊ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የስራ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት የመጀመሪያ ጉባኤ እያከሄደ ነው፡፡
በዚህም አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ ኡመርን በድጋሚ ርዕሰ መስተዳድር አድርጎ ሲመርጥ አቶ ኢብራም ኡስማን ፋራህን ደግሞ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር በማድረግ በድጋሚ በሙሉ ድምፅ መርጧል፡፡

አቶ ሙበሽር ዱባድን አፈ ጉባኤ ፣ ኢንጅነር ሀናን አብዲን ደግሞ ምክትል አፈ ጉበኤ ሆነው ተመርጠዋል።

#አሐዱ_ሬዲዮ_94 .3
#አሐዱ_የኢትዮጵያውያን_ድምጽ
7 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.