ዶ/ር መሳይ ሀይሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ
የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የምርጫ ዘመን የምስረታ ጉባኤው ዶ/ር መሳይ ሀይሉን የክልሉርዕሰ መስተዳድር አድርጎ መርጧል፡፡
ምክር ቤቱ በ7ኛ የምርጫ ዘመን የምስረታ እና 1ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤው ልዩ ልዩሹመቶችን በማጽደቅ ላይ ይገኛል፡፡
#አሐዱ_ሬዲዮ_94 .3
#አሐዱ_የኢትዮጵያውያን_ድምጽ

7 days ago