Logo
Getu Temesgen
🙏 ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ክብሩን ይውሰድ!

መስከረም 20፣ 2019 ዓ.ም.
#ethiopia | የተከበረው የአዲስ አበባ ሕዝብ በሰባተኛው (7ኛው) ሀገራዊ ምርጫ የሌሊት ብርድና የቀን ሐሩር ሳይበግረው መርጦን፤ እነሆ ዛሬ የሕዝብን አደራ ለመቀበል፣ በታማኝነትና በቅንነት፣ ያለ አድልዎ ለማገልገል በአዲስ አበባ ምክር ቤት ፊት ቃለ መሃላ ፈጽመናል።

በቀጣይም ለሕዝባችን ቃል በገባነው መሠረት፣ ሁሉንም የሕብረተሰብ ክፍል በማሳተፍ፣ በሥራ ፈጠራና በኪነ ጥበብ ዘርፎች ዙሪያ ከተማችንንና ኢትዮጵያውያንን በሚመጥን መልኩ፣ በየዘርፉ በቁርጠኝነትና በታማኝነት ለማገልገል እተጋለሁ።

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ይባርክ! 🇪🇹

አመሰግናለሁ። 🙏🏿

ካሙዙ ካሣ

6 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.