Logo
Getu Temesgen
2ኛ ቆሮንቶስ 9፥7

"እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም።"

ታላቁ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ በአማላጅነቱ፣ በረድኤቱና በጸሎቱ ሁልጊዜም ከጎናችን ነው። ጥያቄያችንን ሳይመልስ፣ ጭንቀታችንን ሳይቀርፍ፣ ከጎናችን ሳይቆም የዋልንበት አጋጣሚ የለም።

በኢሉባቦር ሀገረ ስብከት፣ በቡሬ ወረዳ ቤተ ክህነት የሚገኘው የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ህንጻ በጅምር ላይ ቆሞ የሁላችንንም እጅ ይጠብቃል። የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ቤት ማስጨረስና ክብር መስጠት ለሁላችንም ትልቅ የነፍስ በረከትና ዕድል ነው።

ለአንድ ሰው 450 ብር ብቻ!

450 ብር በዕለታዊ ሕይወታችን ለተለያዩ ትንንሽ ነገሮች የምናወጣውና የማይጎዳን ትንሽ ገንዘብ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን እያንዳንዳችን ይህችን 450 ብር ብቻ ባለን እምነትና ፍቅር በማዋጣት፣ በጅምር የተቋረጠውን የታላቁን ሰማዕት ቤት ሙሉ በሙሉ አስጨርሰን ለመባረክ እንችላለን!

እባካችሁ ወንድሞችና እህቶች፤ የሰማዕቱን በረከት አንጣ። የቻልን ከ450 ብር በላይ፣ ያልቻልን ደግሞ 450 ብር በማዋጣትና ይህንን መልእክት ለሌሎች ወዳጆቻችን Share በማድረግ የታሪኩና የበረከቱ ተካፋይ እንሁን!

​የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE): (1000796722529
በረከቱና ረድኤቱ አይለየን! መልእክቱን Share በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!

7 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.