Logo
TIKVAH-SPORT
የቡሩንዲው ብሄራዊ ቡድን ኢንታምባ ሙ ሩጋምባ (Intamba mu Rugamba) በዋናው ስፖርት ትጥቅ ደምቀው ወደ ሜዳ ገብተዋል። 🇪🇹⭐️🇧🇮

ይህ ከአጋርነት ባሻገር ኢትዮጵያ በጎረቤት ሀገራት ላይ ያላትን ተዓማኒነትን እና አምራችነትን የሚያረጋግጥ ታላቅ ኩነት ነው!

ቡሩንዲ × ዋናው
🔗ማህበራዊ ገጾቻችን🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
⭐️| #wanawsportwear
8 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.