Logo
TIKVAH-ETHIOPIA
#tickets የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዓመታት በኋል በደጋፊዎቹ ፊት ከሴኔጋል ጋር በባህር ዳር ስታዲየም በነገው ዕለት ጨዋታውን ያካሂዳል።

የጨዋታው የመግቢያ ትኬት ሽያጭ በኦንላይን እንዲሁም በአካል እየተካሄደ ነው።

ደጋፊዎች eff-tickets.com በመጠቀም ትኬታቸውን በኦንላይን መግዛት ይችላሉ ተብሏል። በአካል ደግሞ በአዝዋ ሆቴል በኩል በሚገኘው የመግቢያ በር በኩል መግዛት ይቻላል።

የትኬቱ ዋጋ እንደደረጃው 500፣ 200 እና 100 ብር ነው።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 18 ቀን 2019 ዓ/ም

@tikvahethiopia Photo
9 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.