ትግስት አሰፋ ቀዶ ጥገና ልታደርግ ነው !
ኢትዮጵያዊቷ የረጅም ርቀት ሯጭ ትዕግስት አሰፋ ነገ በሙኒክ ቀዶ ጥገና ህክምና እንደምታደርግ ተገለፀ።
አትሌት ትዕግስት በዛሬው የበርሊን ማራቶን ውድድር ወቅት በቀኝ እግሯ ላይ መጠነኛ ጉዳት ገጠሟታል።
በዚህም ምክንያት ነገ ጠዋት በሙኒክ “ አስቸኳይ ቀዶ ጥገና ታደርጋለች " ሲሉ የአትሌቷ ማኔጅመንት ጂያኒ ዴማዶና አሳውቀዋል።
በቀኝ እግሯ ላይ የጅማት መበጠስ እንደገጠማት የገለፁት ማኔጅመንቱ “ ለማገገም ረጅም ጊዜ ሊወስድ ይችላል ምናልባት ስድስት ወር "ብለዋል።
ቀዶ ጥገናውን በጀርመን የሚታወቁት ሰርጂን ዶክተር ጋቤል በአዲዳስ ተደግፈው እንደሚመሩት ተገልጿል።
@tikvahethsport kidusyoftahe የትዕግስት አሰፋ ጉዳት ሁኔታ ምን ይመስላል ? ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ በዛሬው የበርሊን ማራቶን ውድድር ወቅት ጉዳት አጋጥሟት ነበር። አትሌቷ ጉዳቷን ተቋቁማ ከፍተኛ ተጋድሎ በማድረግ የውድድሩን ሪከርድ ሰብራ አሸንፋለች። አሁን ላይ በወጣ መረጃ አትሌት ትዕግስት አሰፋ በቀኝ እግሯ ላይ ጉዳት እንደገጠማት ተገልጿል። በዚህም ምክንያት አትሌቷ ለተጨማሪ ህክምና ከበርሊን ወደ ሙኒክ…

9 days ago