እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን፤አደረሳችሁ🙏
ቅዱስ መስቀሉ በመጀመሪያ የተገለጸው በዓለመ መላእክት ነበር፡፡
በራዕይ 12÷7 እና በመዝሙር 59÷4 እንደተጻፈውም መላእክት ሳጥናኤልን ድል ያደረጉት በመስቀል ኃይል ነው፡፡ ቅዱስ ኤጲፋንዮስም ሥነ ፍጥረትን በጻፈበት መጽሐፈ አክሲማሮስ እንደሚነግረን እግዚአብሔር መላእክትን ፈጥሮ በተሰወረባቸው ጊዜ ዲያብሎስ እኔ ፈጠርኳችሁ አለ፡፡ ያን ጊዜ በመላእክት ዓለም ረብሻ ሆነ፤ ከፊሉ ዲያብሎስን አምኖ ከእርሱ ጋር ሆነ፤ ቅዱስ ገብርኤል ግን የፈጠረንን እስክናገኝ በያለንበት ጸንተን እንቆይ አለ፤ ቅዱስ ሚካኤልና ሌሎች መላእክትም አብረው ጸንተው ቆዩ፤ ተጠራጥረውም ከሁለቱም ጎን ሳይሆኑ የቀሩ ነበሩ፡፡ ከዚያም በመላእክትና በዲያብሎስ መካከል ጦርነት ተጀመረ፤ በተዋጉ ጊዜ ዲያብሎስ ሁለት ጊዜ አሸነፋቸው፡፡ መላእክትም አምላካቸው እግዚአብሔርን ለምን ድል እንደተነሱ ጠየቁት፡፡
እርሱም ብሎ በክንፋቸው ላይ የብርሃን መስቀል ቀርጾ፣ በእጃቸው የብርሃን መስቀል አስያዛቸው፡፡ ሔደውም ዲያብሎስን ቢገጥሙት በመስቀሉ ኃይል ድል ነስተውታል፡፡ መስቀል በዘመነ አበው የመባረኪያ ምልክት እንደነበረ በመጽሐፍ ቅዱስ ተጠቅሷል፡፡ በዘፍጥረት 48÷11 እንደተጻፈው ያዕቆብ ከመሞቱ በፊት የዮሴፍን ልጆች ኤፍሬምና ምናሴን በመስቀል ምልክት እጆቹን ጭኖ ባረካቸው” ይላል፡፡ ዛሬም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ካህኑ ቀድሶ በሚወጣበት ጊዜ በእጆቹ ይባርካል፤ ይህም የሚያሳየው ቤተ ክርስቲያኗ መሠረቷ ከላይ በዓለመ መላእክት ከታች ደግሞ በዘመነ አበው ያየነው መስቀል መሆኑን ነው፡፡ በብሉይ ኪዳን ዘመን ለወንጀለኞች መቅጫ፣ ለነገስታት አርማ ለመሳሰሉት አገልግሏል፡፡ ሰዎችን ሰቅሎ መግደል የተጀመረው በፋርስ ሲሆን ሮማውያን ከእነርሱ ወስደው እንደተገበሩት ይነገራል፤ አይሁድም ወንጀለኞችን በመስቀል ይቀጡ ነበር፡፡
የሙሴ በትር ባሕር ከፍሏል፣ ጠላት አስጥሟል፣ መና አውርዷል፣ ደመና ጋርዷል፣ ውሃ ከዐለት አፍልቋል፣ በግብፃውያን ላይ ድንቅና ተአምራት አድርጓል፡፡ ሙሴም ምሳሌው የሆነለት ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀልም የእሳት ባሕር ከፍሏል፣ ከጎኑ የፈሰሰው ደምና ውሃ ለመጠጣችንና ለጥምቀታችን አስገኝቷል፡፡ ኃይሉን በዲያብሎስና በአጋንንት ላይ አሳይቷል፣ ነፍሳትን ከሲዖል ባርነት ከዲያብሎስ ቁራኝነት ነጻ አውጥቷል፡፡ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳም በገባለት ቃል ኪዳን መሠረት ከሰማየ ሰማያት ወርዶ፣ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ፣ ሰው ሆኖ፣ በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ፣ በመስቀል ተሰቅሎ፣ ድኅነትን ለሰው ልጆች ሰጥቶ፣ በመስቀሉ ተጣልተው የነበሩ ሰባቱን መስተፃርራን ሰውና እግዚአብሔርን መላእክትና ሰውን፣ ነፍስና ሥጋን፣ ሕዝብና አሕዛብን አስታርቋል፡፡
መስቀል በሐዲስ ኪዳን የመዳን ምልክት መሆኑ የተረጋገጠበት በክርስቶስ ደም የተቀደሰ፣ የጠብ ግድግዳን ያፈረሰ፣ ቅድስናና ክብር ያለው የአበው ተስፋ የተፈጸመበት፣ ሰው ከውድቀቱ የተነሳበት መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ ቅዱስ ዳዊት “እግዚአብሔር ግን ከዓለም አስቀድሞ ንጉሥ ነው፤ በምድርም መካከል መድኃኒትን አደረገ” ሲል በመዝሙር 73÷12 እንደተናገረ መድኃኒት መስቀል መድኃኒት ክርስቶስን ተሸክሞ ታየ፡፡ ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ዻውሎስ በ1ኛ ቆሮ 1÷18 እና በገላ 6÷14 ስለ መስቀሉ አምልቶ አስፍቶ ጽፏል፡፡ ሊቁ ቅዱስ ያሬድም "ከነገር ሁሉ የሚበልጠው መስቀል ከጠላታችን ያደነናል" ይለናል፡፡ እኛም ለመስቀሉ የጸጋ ስግደት እንሰግዳለን፣ እናመሰግነዋለን፣ እናከብረዋለን፤ አምነን ከብረን እንኖራለን፡፡ ገዳማውያንም በመስቀሉ ምርኩዝነት የኃጢአት ማዕበልን ተሸግረዋል፣ አጋንንትን ድል ነስተዋል፡፡ ገዳማቸውን ስንደግፍ በዓታቸውን ስናጸና የመስቀሉ በረከት ከኛ ጋር ይሆናል፡፡
ድጋፍ ለማድረግ:- ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አንድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
ወይም
አቢሲኒያ ባንክ
141029444
የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957 ወይም 0938644444

10 days ago