"በእናቴ በኩል ትልቅ የሎተሪ ዕድል ነው የደረሰኝ!"
#ethiopia | የአማዞን መስራችና የዓለማችን ሀብታም ጄፍ ቤዞስ ስለ እናቱ ሲናገር "በእናቴ በኩል ትልቅ የሎተሪ ዕድል ነው የደረሰኝ"ይላል።
እናቱ ጃኪ ቤዞስ ጄፍን በወለደችበት ወቅት ገና የ17 ዓመት ወጣት ነበረች።
ልጇን ለማሳደግ ቀን ከሌሊት በጽናት ከመስራቷም በላይ ልጇን እየጠበቀች ማታ ማታ ትምህርቷን ትማር ነበር።
ከብዙ ከዓመታት በኋላ አማዞን ኩባኒያ በተከፈተበት ሰሞን ግን እናቱና አባቱ የቤተሰባቸውን የወደፊት እጣ ፈንታ ፈጽሞ የሚቀይር እጅግ አደገኛ ውሳኔ ወሰኑ።
እናቱና አባቱ ሙሉ የቤተሰብ ቁጠባቸው የሆነውን 245,000 ዶላር በጄፍ ኩባንያ ላይ ኢንቨስት አደረጉ።
ጄፍ ቤዞስ “ይህ ገንዘብ መቶ በመቶ ሊከሰርና ሊጠፋ የሚችልበት እድል ሰፊ ነው” ብሎ በግልጽ አስጠንቅቋቸው ነበር።
ዓለም ገና ስለ አማዞን ምንም በማያውቅበት እና ነገው በማይታመንበት ወቅት ወላጆቹ በልጃቸውና በህልሙ ላይ ለመወራረድ ቆረጡ።
ያኔ በልጃቸው ተስፋ ሳይቆርጡ ያፈሰሱት ኢንቨስትመንት ከዓመታት በኋላ ቢሊዮን ዶላሮችን ያስገኘ ታሪካዊ ውሳኔ ሆነ።
ከዓለማችን እጅግ ስኬታማ ሰው አንዱ ከሆነው ጄፍ ቤዞስ ጀርባ ዓለም በእሱ ማመኑን ሳይጀምር በልጇ ሙሉ በሙሉ ያመነችና የተወራረደች እናት ነበረች።
ቤዞስ እንዲህ ይላል አንዳንዴ ማንም ሳይቀበልህ በፊት በአንተ የሚያምኑ ሰዎች ሕይወትህን ሙሉ በሙሉ ሊቀይሩት ይችላሉ ይላል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #jeffbezos #amazon #motherlove #inspiration #successstory

17 days ago