ታማኝነቱ የመከራ ህይወቱን ሙሉ በሙሉ ለወጠለት!
#ethiopia | በታይላንድ ባንኮክ ጎዳናዎች ላይ የሚኖረው የ44 ዓመቱ ዎራሎፕ መንገድ ላይ 20,000 የታይላንድ ባት ክሬዲት ካርዶች እና ጠቃሚ ሰነዶችን የያዘ ቦርሳ ወድቆ ያገኛል።
ለአንድ በረሃብ ለሚሰቃይ ጎዳና ተዳዳሪ ይህ ገንዘብ ለበርካታ ቀናት ምግብ እና ጊዜያዊ እረፍት ሊሆንለት ይችል ነበር።
ነገር ግን ዎራሎፕ ታማኝነቱን መረጠ ቦርሳውን ሳይነካ ቀጥታ ወደ ፖሊስ ጣቢያ በመውሰድ ለፖሊስ አስረከበ።
የቦርሳው ባለቤት የ30 ዓመቱ የብረት ፋብሪካ ባለቤት ኒቲ የዎራሎፕን ታማኝነት ሲሰማ ተገረመ።
ኒቲ ለዎራሎፕ የገንዘብ ሽልማት ብቻ ሰጥቶ መሸኘትን አልፈለገም።
በብረት ፋብሪካው ውስጥ ቋሚ የሰራተኝነት እድል ሰጠው።
በሰራተኞች መኖሪያ ቤት ውስጥ ነፃ የመኖሪያ ቦታ አመቻቸለት።
በአንድ ወቅት ያደረገው ውሳኔ የዎራሎፕን የጎዳና ህይወት ሙሉ በሙሉ በመቀየር አዲስ ተስፋ እና ህልም እንዲኖረው አስችሎታል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#ethiopia #getutemesgen #woralop #nittypongkriangyos #bangkok #thailand #honestypays #kindnessmatters #humanity

21 days ago