Logo
FastMereja
# እንኳን አደረሳቹ
🏡 ዲያስፖራ ሆይ ወደ ሀገርህ ገብተሀል… እንግዲህ የራስዎን ቤት ለመምረጥ ዝግጁ ኖት?

ከሩቅ ሀገር የሚያልሙት ቤት፣ በሀገርዎ የነገ ሕይወትዎ መሠረት ይሁን! 🇪🇹

ለውድ ዲያስፖራዎች ልዩ የቤት ምርጫ እድል!

🏠 6ኛው አርኪ ሪል እስቴት ኤክስፖ

በአንድ ስፍራ ከተለያዩ የሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ይገናኙ፣ የቤት አማራጮችን ይመልከቱ፣ ዋጋና የክፍያ አማራጮችን ያወዳድሩ፤ ለእርስዎና ለቤተሰብዎ የሚስማማውን ቤት ይምረጡ።

✨ ከ“አንድ ቀን ቤት እገዛለሁ” ወደ “ይህ የእኔ ቤት ነው!”

📅 መስከረም 8፣ 9 እና 10
📍 ጊዮን ሆቴል፣ አዲስ አበባ

🇪🇹 ዲያስፖራ ሆይ፣ ወደ ሀገር ቤት መጥተሃል… አሁን የራስህን ቤት ይዘህ ተመለስ! 🏡

👉 አርኪ ኤቨንት — የቤት ህልምዎን ወደ እውነታ የሚያቀርብ መድረክ!
#arkirealestateexpo #arkievent #diaspora #realestateethiopia #newyearnewhome #አርኪኤክስፖ #አዲስዓመት #አዲስቤት #ዲያስፖራ

28 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.