23 days ago
3 ቀናት ብቻ ቀረው!
ቤትን ከመፈለግ ወደ መምረጥ የሚያሸጋግርዎ ጊዜ ደርሷል!
በArki Real Estate Expo ከ20 በላይ የሪል እስቴት አልሚዎች በአንድ ቦታ ይገኛሉ!
የተለያዩ የመኖሪያ ቤት አማራጮች
ልዩ የኤክስፖ ቅናሾች
ምቹ የባንክ ፋይናንስ አማራጮች
ተመቻችተው የቀረቡ የክፍያ አማራጮች
የራስዎን ቤት ለመግዛት ካሰቡ፣ ይህን ዕድል አያምልጥዎ!
መስከረም 8–10
ጊዮን ሆቴል
ቤት ለመግዛት ማሰብ ብቻ አይበቃም…
ትክክለኛውን ቤት የሚመርጡበት ቦታ — Arki Real Estate Expo! #arkirealestateexpo #realestate #homeforsale #የቤትግዢ #ሪልእስቴት #ኢትዮጵያ

28 days ago
# እንኳን አደረሳቹ
🏡 ዲያስፖራ ሆይ ወደ ሀገርህ ገብተሀል… እንግዲህ የራስዎን ቤት ለመምረጥ ዝግጁ ኖት?
ከሩቅ ሀገር የሚያልሙት ቤት፣ በሀገርዎ የነገ ሕይወትዎ መሠረት ይሁን!
ለውድ ዲያስፖራዎች ልዩ የቤት ምርጫ እድል!
🏠 6ኛው አርኪ ሪል እስቴት ኤክስፖ
በአንድ ስፍራ ከተለያዩ የሪል እስቴት አልሚዎች ጋር ይገናኙ፣ የቤት አማራጮችን ይመልከቱ፣ ዋጋና የክፍያ አማራጮችን ያወዳድሩ፤ ለእርስዎና ለቤተሰብዎ የሚስማማውን ቤት ይምረጡ።
✨ ከ“አንድ ቀን ቤት እገዛለሁ” ወደ “ይህ የእኔ ቤት ነው!”
📅 መስከረም 8፣ 9 እና 10
📍 ጊዮን ሆቴል፣ አዲስ አበባ
ዲያስፖራ ሆይ፣ ወደ ሀገር ቤት መጥተሃል… አሁን የራስህን ቤት ይዘህ ተመለስ! 🏡
👉 አርኪ ኤቨንት — የቤት ህልምዎን ወደ እውነታ የሚያቀርብ መድረክ!
#arkirealestateexpo #arkievent #diaspora #realestateethiopia #newyearnewhome #አርኪኤክስፖ #አዲስዓመት #አዲስቤት #ዲያስፖራ

Comments