Logo
Getu Temesgen
ጉዞ ቁልቢ

ልዩ የጉዞ ማሳሰቢያ

የአትዮ ጅቡቲ ባቡር ባዘጋጀው ለቁልቢ ገብርኤል የጉዞ ጥቅል በባንክ አካውንት 1000231799072 ክፍያ ለፈፀማችሁ እና አሁንም ክፍያ ለምትፈፅሙ የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ እና የተጎዥ መታወቂያ ፎቶ በማንሳት በ 0913431081 እና 0931389191 በቴሌግራም ቁጥሮች በመላክ የጉዞ ትኬት መውሰድ ግዴታ መሆኑንን እናሳውቃለን።

በተጠቀሰው አካውንት ክፍያ ገቢ ማድረግ ብቻ የጉዞ ማረጋገጫ አይሆንም ክፍያ ከመፈፀማችሁ በፊት በተጠቀሱት ስልኮች ይመዝገቡ፡፡

0931389191 0913431081

ወይም 9546 ይደውሉ።

አዘጋጆች፡
ፍሬዘር ተሾመ ኢንተርቴይመንት እና ይመኑ ቶማስ

ETHIO-DJIBOUTI RAILWAY

"Connecting Business"

11 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.