ኦርቶዶክሳውያን ኑ የእናታችንን የቅድስት ኪዳነምህረትን ቤት እንስራ 🙏🙏🙏
✝️ ከአዲስ አበባ በ120ኪ.ሜ ርቀት ላይ የሚገኘው ይህ ቤተክርስቲያን በምስራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በአዳማ ዙሪያ ወረዳ ቤ/ክ ስር ይገኛል።
✝️ ይሁንና በዚህ ሰዓት ግድግዳው በሙሉ በምስጥ እየተበላ ቤተክርስቲያኑ ከፍተኛ አደጋ ላይ በመውደቁ ታቦቱ ወጥቶ በመቃብር ቤት ውስጥ ይገኛል።
✝️ በሀገር ውስጥም በውጪ ሀገራትም የምትገኙ ኦርቶዶክሳውያንና የቅድስት ኪዳነ ምህረት ወዳጆች ተባብረን ቤተክርስቲያኑን እንጨርሰው።
✝️ የገዳሙ የባንክ አካውንት
1000742370527 - ኢ.ን. ባ /CBE/
☎️የክርስትና ስም ለመላክ
በ+251948576116 (በቴሌግራም) ደረሰኝ እና የክርስትና ስሞን ይላኩ
በዚህ ጥሪ ላይ በመሳተፍ የበረከት ተካፋይ እንሁን። የቅድስት ኪዳነምህረት አማላጅነት አይለየን።
#አንዲት_ሐይማኖት_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #አንዲት_ቤተክርስቲያን #አንዲት_ጥምቀት #ቅዱሳን #ተዋህዶ #ድንግል #orthodoxchurch #ኢትዮጵያ
1 month ago