Logo
Ethio telecom
🌼አዲሱን ዓመት ከሰራተኞችዎ እና ከደንበኞችዎ ጋር በኢትዮ ቴሌኮም የአደይ አበባ ኢንተርፕራይዝ የበዓል ፓኬጅ ያክብሩ።

🎁ለድርጅቶች ስጦታ እና ለሰራተኞች እውቅና መስጫ ተደርጎ የተዘጋጀው እያንዳንዱ ፕላን ቅናሽ የተደረገባቸውን የድምፅ፣ የዳታ እና የአጭር መልእክት (SMS) ጥቅሎች እንዲሁም የ25% ተጨማሪ ስጦታ ያካትታል።

👉🏻ፕላን 01፦ 200 ብር | ፕላን 02፦ 400 ብር | ፕላን 03፦ 600 ብር

📍 በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የድርጅት አገልግሎት ማዕከል ጎራ ይበሉ
📩 ያግኙን: Corporate.Enterprise @ethiotelecom .et
#enterprisesolutions #ethiotelecom #telebirr #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

1 month ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.