Logo
FastMereja
የሐዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ትምሕርት ቤት በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎችን በሙሉ 100% በማሳለፍ ከፍተኛ ውጤት አስመዘገበ።

በ2018 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና የወሰዱ 69 ተማሪዎች በሙሉ 100% በማለፍ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግበዋል። በዚህም ትምህርት ቤቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ 100% ካሳለፉ 88 ትምህርት ቤቶች መካከል አንዱ፣ በሲዳማ ክልል ደግሞ ከተመረጡት 2 ትምህርት ቤቶች አንዱ ሆኖ ታሪክ ሠርቷል።

1 month ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.