Logo
SeledaPost
በማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጨ ቪዲዮ በምዕራብ ኮሎምቢያ 7.4 በMagnitude የተለካ ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ በደረሰበት ቅጽበት የአንድ ቤተክርስቲያን የፊት ለፊት ገጽታ በ ከፊል ሲናድ ያሳያል።

በ ሀገሪቱ በደረሰው ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ ቢያንስ 20 ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል።

የ ነብስ አድን  ስራዎች ለማገዝ ወታደሮች እየተሰማሩ ይገኛሉ ሲል CNN ዘግቧል::

Seledadotio
Seledadotio
7 hours ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.