Logo
SeledaPost
ጤናዎት እንዴት ነው❓

የኢትዮጵያ ነዋሪዎችን ኢኮኖሚያዊ  አቋም እንዲሁም የአእምሮ ጤና ላይ ያተኮረ ጥናት እያካሄድን ነው።

🌍ይህ ጥናት አለም አቀፋዊ ሲሆን፣ ፖሊሲዎችን ለማሻሻል እንዲረዳ የተቀረጸ ነው።

⏰መጠይቁ 3–4 ደቂቃ የሚፈጅ ሲሆን፣ ምንም የግል መረጃ አንጠይቅም፤ ምላሽዎም ሙሉ በሙሉ ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀ ነው።

ለመሳተፍ ይህን ድረገጽ ይጎብኙ፡ https://cumc.co1.qualtrics...

For the English version visit bit.ly/ETENGMH
1 year ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.