Logo
Getu Temesgen
በአሜሪካ ላሉ ወጣቶች የስራ ፈጠራ እና የስራ አመራር ስልጠና ተዘጋጀ

August 15, Unlocking the Inner Locked Capacity (የተፈጥሮ የውስጥ አቅምን ማውጣት) በሚል ርዕስ በ Bejai Naiker የሚሰጥ ልዩ ስልጠና የተዘጋጀ ሲሆን፤ ከዚህ በፊትም ለተለያዩ ወጣቶች የስራ እድል የፈጠረ የስልጠና ፕሮግራም ነው ።

በ Washington DC እና አካባቢ ለሚኖሩ ከ15 አመት በላይ ለሆኑ ወጣቶች የስራ ፈጠራ እና የስራ አመራር ክህሎት ስልጠና ለወጣቶች የተዘጋጀ ሲሆን በዕለቱ የወጣቶች ፕሮፌሽናል ኔትዎርክ/ትስስር ይመሰረታል ::

በዚህ ልዩ የስልጠና ፕሮግራም እድሜአቸው ከ 15 እስከ 34 ያሉ ወጣቶች እንዲሳተፉ ጥሪ እናደርጋለን ::

በፕሮግራሙ ከ15 አመት በታች የሆኑ ሰልጣኞች ከነ ቤተሰቦቻቸው መታደም ይችላሉ።

በዚህ ለብዙወች የስራ እድል እና የስራ ልምድ ልውውጥ በሚደረግበት ፕሮግም ላይ የፈጠራ ሀሳቦች ለውድድር የሚቀርቡ ሲሆን ለአሸናፊወችም ሽልማት ተዘጋጅቷል።

ወደፊት በአፍሪካ ደርጃ ለሚደረገው የወጣቶች ኔትዎርክ ዝግጅት ላይም አሸናፊወቹ ይጋበዛሉ....

ማሳሰቢያ
ፕሮግራሙ ላይ ለመታደም QR ኮዱን ይጠቀሙ

6 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.