በጥንዶች ህይወት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ የተከሰተው የሎተሪ ዕድል
#ethiopia | ነዋሪነታቸውን በእንግሊዝ ያደረጉት እነዚህ ጥንዶች በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ በጣም ያልተለመደ እና አነጋጋሪ የሆነ የዕድል በር ተከፍቶላቸዋል።
የ49 ዓመቱ ሪቻርድ ዴቪስ እና የ43 ዓመቷ ፋዬ ስቲቨንሰን በእንግሊዝ ሎተሪ ታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ ሚሊየነር መሆን ችለዋል።
እንደ ሲኤንኤን ዘገባ ከሆነ ጥንዶቹ የዚህ ሳምንት አሸናፊ የሆኑት በተሰጣቸው የነፃ የዕድል ቁጥር አማካኝነት ነው ብሏል።
ይህ ያልተጠበቀ አጋጣሚ ጥንዶቹን ለሁለተኛ ጊዜ የ1 ሚሊዮን ፓውንድ ባለዕድል አድርጓቸዋል።
ጥንዶቹ በተመሳሳይ በፈረንጆቹ 2025 ላይ ደግሞ የ2ሚሊዮን ፓውንድ አሸናፊዎች ነበሩ ሲልም ሲኤንኤን ፅፏል።
ባለሙያዎች ይህንን ዕድል እጅግ አስገራሚ ብለውታል።
ጥንዶቹ ለሁለት ተከታታይ ጊዜያት ሚሊየነር ለመሆን የነበራቸው ዕድል ሳይዘገይ ገጥሞላቸዋል።
ይህ በታሪክ እጅግ በጣም ጥቂት የሆነ የዕድል በር የጥንዶቹን ህይወት በከፍተኛ ሁኔታ መቀየሩ ተነግሯል።
አሁን ላይ መላው ዓለም ስለዚሁ ጥንዶች እና ስላጋጠማቸው የማይታመን የዕድል ጉዞ እየተነጋገረ ይገኛል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #getunews #lotterywinnerengland #couplestwotimewinner

3 months ago