Logo
Getu Temesgen
#ከሞት_መካከል_በሕይወት_የተገኘችው_ሕፃን_እድላዊት

ለሕፃን እድላዊት የድጋፍ ጥሪ
#ethiopia | ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ ዞን ባንጃ ወረዳ፣ ከቅዳማጃ ወደ አስኩና አቦ በመጓዝ ላይ የነበረ ባጃጅ ከሲኖትራክ ገልባጭ መኪና ጋር በመጋጨቱ አሳዛኝ አደጋ ደርሶ በርካታ ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል።

በዚህ አስከፊ አደጋ ውስጥ የ6 ወር ጨቅላ ሕፃን እድላዊት በተዓምር በሕይወት መትረፏ ብዙዎችን አስደንቋል።

አሁን ሕፃኗ ቀጣይ ሕክምና እና ሌሎች አስፈላጊ ድጋፎች ያስፈልጓታል። በመሆኑም ሁላችንም የምንችለውን በማድረግ ይህችን ሕፃን እንድንደግፍ ጥሪ እናቀርባለን።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)
የአካውንት ስም: ተሻገር አካሉ (የሕፃኗ አባት)
የአካውንት ቁጥር: 1000779684176

🙏 በገንዘብ መርዳት የማትችሉ ከሆነ ይህንን መልዕክት Share በማድረግ መረጃው ወደ ብዙ ሰዎች እንዲደርስ ያግዙ።

አንድ ትንሽ እገዛ የአንዲት ሕፃን ሕይወት ላይ ትልቅ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል።

19 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.