Logo
Tigu S Alemayew
ሰላም ወዳጆቼ እንደምን አላችሁልኝ ዛሬ አዲስ ነገር ይዤላችሁ ብቅ ብያለሁ 😍
:
:
​እውነተኛው የጉራጌ ባህላዊ ምግብ ናፍቆት እያንገበገባችሁ ነው አይደል?😱
ያ የእናቶች እጅ የሚያስቆረጥም የክትፎ አሰራር፣ ያ ትክክለኛው ለጋ የገጠር ቅቤ፣ ሚጥሚጣስ የቆጮውስ ነገር ብትሉ ☺️
​እንግዲያውስ እኛ አለንላችሁ , ደረስንላችኋል ትላችኋለች #ቢጥር_ክትፎ
ሙሉ በሙሉ በባህላዊ እና ተፈጥሯዊ መንገድ ብቻ የሚዘጋጁ የጉራጌ የባህል ጥዑም ምግቦችን ይዘንላችሁ ብቅ ብለናል!
​ስሙን ያዙትማ #ቢጥር_የጉራጌ_ክትፎ (Bitir Kitfo Catering Service) 🍲✨
:
ከእኛ የክትፎ ኬተሪንግ ሲያዙ እነዚህን ያገኛሉ
* ጥሬ ክትፎ
* ብስል ክትፎ
* አምብር ክትፎ
* አይብ
* ጎመን በስጋ
* ኧቆት
* ዝማሞጃት
* ቆቆስየ
* ​ቆጮ 🫓 ኧረ ምን የሌለ ነገር አለ እናንተ ብቻ እዘዙን ለሠርግ ብትሉ ፣ ለልደት ፣ ለምርቃት ፣ ለተለያዩ ፕሮግራሞች ወይም ዝም ብሎ የቤት ውስጥ የቅዳሜና እሁድ ግብዣ ካላችሁ፣ ማድቤቱን ለቢጥር ይልቀቁላት
​ካሉበት ቦታ ሆነው ይዘዙን፤ በቆንጆ ዋጋና በጥራት እንሰራሎታለን !
​📞 ለማዘዝ በዚሁ በውስጥ መስመር (Inbox) ያናግሩን ወይም በስልክ ቁጥር ​📞0989533145 ይደውሉልን

​“ቢጥር - እውነተኛው የጉራጌ ባህላዊ ጣዕም”

24 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.