እሱ የትም አለ!
#ethiopia | በፔሩ በዚህ ሰአት የህጻናት ዝነኛ መጠሪያ ስም ሃላንድ እየሆነ ነው።
በፔሩ በዚህ ወር ብቻ 468 ህጻናት ሃላንድ (Haaland) የሚል መጠርያ ስም እንደተሰጣቸው ተነግሯል።
እንዲሁም 91 ህጻናት ደግሞ ኤርሊንግ ሃላንድ (Erling Haaland) የሚል ሙሉ ስም ተሰጥቷቸዋል።
የእግር ኳስ ኮከቡ የኤርሊንግ ሃላንድ ስምና ዝና በፔሩ ህጻናት መጠሪያ ስም ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ፈጥሯል ሲል ፔሩ 24 አስነብቧል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #getunews #peruspecialname #erlinghaaland #peru24

23 days ago