Logo
Zehabesha
እንግሊዞች እስከዛሬ ከማረሱት የማራዶና “የፈጣሪ እጅ" ታሪካዊ ጎል እስከ የማይክል ኦዌን አስደናቂ ድንቅ ጎል። የፊታችን ረቡዕ የሚደረገው የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ በአርጀንቲና እና በእንግሊዝ መካከል በዓለም ዋንጫ ታሪክ 5ኛው ፍልሚያቸው ይሆናል።
የቀድሞ የዓለም ዋንጫ ግንኙነቶቻቸው ውጤት፦
* እንግሊዝ 3-1 አርጀንቲና — 1962
* እንግሊዝ 1-0 አርጀንቲና — 1966
* አርጀንቲና 2-1 እንግሊዝ — 1986
* አርጀንቲና 2-2 እንግሊዝ (በመለያ ምት አርጀንቲና 4-3 አሸነፈች) — 1998
* እንግሊዝ 1-0 አርጀንቲና — 2002

በሊዮኔል ሜሲ የመጨረሻው የዓለም ዋንጫ የክብር ማጠቃለያ እና በጁድ ቤሊንግሃም በሚመራው አስፈሪው የአዲሱ ትውልድ የእንግሊዝ ሃይል መካከል የሚደረገውን ይህንን ያበደ የዓለም ዋንጫ ክላሲክ ፍልሚያ ማን ያሸንፋል? ትውልድ እልህ እና የታሪክ ቁርሾ ያለበት እውነተኛ የእግር ኳስ ጦርነት ነው!

25 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.