Logo
Zehabesha
አልቋል | የፈረንሳይን ታላቅነት እና ድንቅ ብቃት በሚገባ ብናውቅም፣ የሞሮኮ የዛሬው አቋም ግን በጣም ያሳዝናል ። ፈረንሳዮች ወደ ግብ 20 የሚደርሱ ሙከራዎችን ሲያደርጉ፣ ሞሮኮዎች በበኩላቸው በማጥቃቱ መስመር ላይ ምንም ያሳዩት ነገር የለም ማለት ይቻላል። ጨዋታው ሙሉ በሙሉ ወደ አንድ ወገን ብቻ ያደላ ነበር።
🇫🇷 ፈረንሳይ 2 - 0 ሞሮኮ 🇲🇦
የሚገርመው በኳታሩ የዓለም ዋንጫም ፈረንሳይ ሞሮኮን 2ለ0 ነበር ያሸንፈችው።

27 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.