Logo
YenetaTube
በየአመቱ ካላችሁበት ሀገራችሁን የሚያስጎበኛችሁ ቴክኖ ኢትዮጵያ በዚህም አመት ከፍ ባለ ሁኔታ በአዲሱ ቴክኖ ካሞን 50 ፕሮ ስልኩ በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የተነሱ ፎቶዎችን ብቻ ሳይሆን ታሪኮችን ለ10 ቀን ሊያስጎበኛችሁ ተዘጋጅቷል፡፡ ከሰኔ 27 እስከ ሃምሌ 4 ከአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮምሽን እና ከህፃነት እና ወጣቶች የትያትር ኮምሌክስ ጋር በመተባበር ለ10 ቀን የሚቆው ይህ ኤግዚቢሽን ከፍላሚንጎ ሬስቶራንት ገባ ብሎ በሚገኘው የህፃናት እና ወጣቶች ትያትር ሰኔ 27 ከሰዓት 9 ሰዓት ጀምሮ በድምቀት ይካሄዳል፡፡ ስለመጣችሁ ብቻ የቴክኖ ካሞን 50 ፕሮ ስልክ ተሸላሚ ልትሆኑ በምትችሉበት በዚህ ፕሮግራም ከቤተሰብ እና ጓደኞቾት ጋር በመሆን ኑ አብረን እንዋል፣ ሀገራችሁን እዩ ተዝናኑ ተሸለሙ እያላችሁ ነው ቴክኖ ኢትዮጵያ፡፡

1 month ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.