Logo
EBC
ኔዘርላንድ ስዊድንን 5 ለ 1 በማሸነፍ የጥሎ ማለፍ ጉዞዋን አሳምራለች
**********************

በ23ኛው ዓለም ዋንጫ ምድብ ስድስት ቴክሳስ ላይ ኔዘርላንድ ስዊድንን 5 ለ 1 አሸንፋለች።

ለኔዘርላንድ ብሪያን ብሮቤይ እና ኮዲ ጋፕኮ እያንዳንዳቸው ሁለት ሁለት፣ ክሪሴንሶ ሰመርቪል አንድ ግብ አስቆጥረዋል።

አንቶኒ ኤላንጋ የስዊድንን ብቸኛ ግብ ያስቆጠረ ተጫዋች ነው።
#worldcup #sport #netherlands #sweden #ebc

4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.