የኢትዮዽያ ፊልም በለንደን 🇬🇧
እዉር አሞራ ቀላቢ እሁድ በ 14 ጁን 2026 በሪች ሚክስ ሲኒማ ይታያል።
እውር አሞራ ቀላቢ ዘካሪያስ ኢትዮዽያ ውስጥ ባጋጠመው ችግር ምክንያት ስደትን ሲመርጥና በመንገዱ የሚያጋጥሙትን የህይወት ፈተናዎች ሲጋፈጥ ያሳያል።
ፊልሙ በአማርኛ ሲሆን እንግሊዘኛ ሰብታይትል አለው።
ዛሬ - ፕሮግራሙ ከሰዓት 3 ፒኤም ይጀምራል።
ትኬት እዚህ ይግዙ
https://richmix.org.uk/?s=...
የሲኒማው አድራሻ
https://share.google/qpElA...

2 months ago