Logo
Getu Temesgen
በስዊዘርላንድ ልምምድ ቦታ እባብ ይገኛል !
#ethiopia | የስዊዘርላንድ ብሔራዊ ቡድን በ ዓለም ዋንጫው ወቅት የሚጠቀመውን የልምምድ ቦታ ካርታ ይፋ አድርጎ ነበር።

ብሔራዊ ቡድኑ በቺካጎ ሳን ዲያጎ ጀዊሽ አካዳሚን ዋና ልምምድ ቦታው አድርጎ ይጠቀማል።

ብሔራዊ ቡድኑ ካርታውን ይፋ ሲያደርግ በአንዱ የሜዳ ክፍል አደገኛ የእባብ ዝርያ ይገኛል ሲል አሳውቋል።

ተጨዋቾቹ እና የቡድኑ አባላት ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ብሔራዊ ቡድኑ ማሳሰቢያ ሰጥቷል።

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
#getutemesgen #getu #tikvahethsport #wordcup #2026 #us

6 hours ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.