Logo
SeledaPost
ትራምፕ በቢሯቸው ውስጥ በተካሄደ አንድ መርሃ ግብር ላይ እንቅልፍ ወሰዳቸው።

​ይህ የሆነው የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሩቢዮ፣ ትራምፕ “አይተኙም” በማለት እስካሁን እንቅልፍ የወሰደው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት አይተው እንደማያውቁ ከተናገሩ በኋላ ነው።

Seledadotio
Seledadotio
3 hours ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.