ሳምሶን ከበደ ከቻናል ዋን ቴሌቪዥን ጋር ያለው ውል መቋረጡን አስታወቀ
#fastmereja I ታዋቂው የፊልም ደራሲ፣ ዳይሬክተር፣ ፕሮዲውሰር እና አቅራቢ ሳምሶን ከበደ ላለፉት ዘጠኝ ወራት ከቻናል ዋን የቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር የነበረውን የሥራ ስምምነት ማቋረጡን በይፋ ገልጿል። ሳምሶን ወደ ተቋሙ ካመራበት ጊዜ ጀምሮ በጣቢያው የነበረውን ክፍተት በመሙላት፣ ቀደም ሲል ያልነበረውን የቅዳሜ መዝናኛ ፕሮግራም በአዲስ መልክ ቀርፆ ሲያንቀሳቅስ እንደነበር አስታውሷል።
ይህ የሥራ ውል መቋረጥ የተሰማው ባለሙያው በፈጠራ ዳይሬክተርነት (Creative Director) ለመሥራት ተስማምቶ ወደ ሥራ መግባቱን በይፋ ካጋራ ከዘጠኝ ወራት ቆይታ በኋላ ነው።

10 days ago