Logo
Getu Temesgen

የነገውን ፍሬሽ የበሬ ቅርጫ በዲጂታል ቅርጫ ይግቡ! 🐂✨
የበሬ ስጋ ቅርጫ ሁልጊዜ ቅዳሜ ቅዳሜ በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር አለ ይዘዙን!!

ለማዘዝ ዲጂታል ቅርጫ መተግበሪያ፣ቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም ዘመን ገበያን ይጠቀሙ።
📲 መተግበሪያውን ለማውረድ፦ https://play.google.com/st...

ስጋ ለመቁረጥ የግድ በዓልን መጠበቅ ቀርቷል ዲጂታል ቅርጫ መጥቷል።
በዲጂታል ቅርጫ አማካኝነት በማንኛውም ጊዜ የሚፈልጉትን ጥራትና መጠን ያላቸውን ቅርጫዎች ከሩብ መደብ ጀምሮ ማግኘት ይችላሉ።

ባህላዊውን የቅርጫ አሰራር በዘመናዊ መንገድ አቅርበንልዎታል።
✅ ጤናማነት፦ የእርድ እንስሳቱ በቄራዎች ድርጅት በጤና ባለሙያ የተመረመሩ ናቸው።
✅ ምቹነት፦ ከሩብ (1/4) መደብ ጀምሮ(ሁሉም የስጋ ብልቶች የተሟላ)።
✅ ጥራት፦ በጥንቃቄ የተመረጠ ሰንጋ።
✅ አስተማማኝነት፦ ንጽህናው የተጠበቀ።

ዲጂታል ቅርጫ - ጥራት መለያችን ነው!
#ቅርጫ #ዲጂታልቅርጫ #digitalethiopia #medeb #meat #ፋሲካ #oxkircha #ስጋ #krcha #zemengebeya #digitalkircha #newapp #telebirr #saturday #kircha
14 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.