Logo
Ethio telecom
የቴሌብር ገንዘባችንን በኤቲኤም!

ከቴሌብር ካሽ ስንፈልግ በተመረጡ የኤቲኤም ማሽኖች ማውጣት እንችላለን።

ከቴሌብር ካሽ ማውጣት ሲያስፈልግዎ ከአቢሲኒያ ባንክ፣ ከአዋሽ ባንክ፣ ከአዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ ከሕብረት ባንክ እና ከንብ ባንክ ኤቲኤሞችም ማውጣት ይችላሉ!

*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_Su... ጭነን ስንጠቀም እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

14 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.