Logo
Ethio telecom
ቴሌብራችንን ከፋይዳ ጋር እናስተሳስር!

የቴሌብር አካውንታችንን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር በማስተሳስር ደረጃችንን እናሳድግ!

የቴሌብር አካውንትዎን ከፋይዳ መታወቂያ ቁጥርዎ ጋር ባሉበት ሆነው በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ በማስተሳሰር ብድር የሚያገኙበትን ደረጃ ከፍ ማድረግ ይችላሉ።

*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_Su... ጭነን ብድር ስናገኝ እንዲህ ነን
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን

15 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.