Logo
Getu Temesgen
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች : በሞሮኮ
#ethiopia | በሞሮኮ በተካሄደው የራባት ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አስደናቂ ውጤት በማስመዝገብ ውድድሩን በቀዳሚነት አጠናቀዋል።

በወንዶች ምድብ
🥇 ቦኪ ዲሪባ — 2:07:52
🥈 ቶልቻ ተፈራ — 2:08:27
🥉 ጫሉ ዴሶ — 2:08:28
6ኛ አይምሮ የለ — 2:09:57

በሴቶች ምድብ
🥇 አለምፀሃይ አሰፋ — 2:25:03
🥈 መሰረት አበባየው — 2:25:42
🥉 ስራነሽ ይርጋ — 2:27:27
5ኛ ጌጤ ጁካለ — 2:29:12
6ኛ ኩሊ ጪምዴሳ — 2:29:45

24 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.