Logo
FastMereja
የኦሮሚያ ክልል ባለሃብቶች በጋራ በመሆን ከ27 አመታት የውጭ ሃገር ስደት ቆይታ በኃላ ወደ ሃገር ቤት ለተመለሱት ለመጀመሪያው የኦሮሚያ ክልልዊ መንግስት ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ ሃሰን አሊ ኢብራሂም በ66 ሚሊዮን ብር ዘመናዊ መኖሪያ ቤት፣ በ45 ሚሊዮን ብር ዘመናዊ ተሽከርካሪ እንዲሁም 10 ሚሊዮን ብር በስጦታ መልክ አበርክተውላቸውል።

28 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.