Logo
Zehabesha
አንድ አለት ፈልፍሎ መቅደስ ባነጸ አገር፣
ዛሬም አዲስ ነገር!
የግዮን መስታዎት የጎርጎራ አምሳያ፣
ሰርክ አዲስ መስህብ የውበት ማሳያ፤
ጣና ሲያሸበርቅ ሰም እና ወርቅ ሲሆን፣
ኑ እና ተመልከቱ በፈለገ ግዮን፤

የቱሪዝም ጮራ ከፈነጠቀበት፣
ማይደበዝዝ ብርሀን ውቦ ከፈካበት፣
የአባይ ልጅ ለጣና ካሳ ከሆነበት፤
በሀገር ወዳድ ሰው በታሪክ መጻፊያው፣
ክብር ከትቦበት ይታያል ማረፊያው፤

ፈለገ ግዮን ኢኮ ሪዞርት!!!
ባህር ዳር

3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.