Logo
SeledaPost
ሰበር‼️
ኢራን በዛሬው ዕለት በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ በፉጃሪህ የነዳጅ ማከማቻ እና የኢንደስትሪ ማዕከል ላይ የድሮን ጥቃት የፈፀመች ሲሆን ከጥቃቱ በኋላ ከፍተኛ እሳት እንደተነሳ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ገልፃለች።
ይህንን ጥቃት ተከትሎ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከፍተኛ ባለስልጣን ለሲኤንኤን (CNN) እንደገለጹት፤ አሜሪካ እና እስራኤል በሚቀጥሉት 24 ሰዓታት ውስጥ በኢራን ላይ የአጸፋ ጥቃት ያደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል ስሉ ገልጸዋል።

seledadotio
seledadotio
5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.