Logo
Ethio telecom
✨🆕 ያለ ዲሽና ገመድ በቴሌስትሪም ሲም እና በWi-Fi ብቻ በከፍተኛ ጥራት ይመልከቱ!!

ከበርካታ የቲቪ ቻናል አማራጮቹ ጋር የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ቻናሎች፣ ቀጥታ ሥርጭቶች፣ እንደፍላጎትዎ የተለያዩ ምርጥ ፊልሞችን ከVOD ጋለሪው ላይ መኮምኮምም ያስችላል፡፡

👉 መገልገያውን በአንድ ጊዜ ወይም በረጅም ጊዜ ክፍያ፣ ከ3 ወር ነጻ የአገልግሎት ክፍያ ጋር ሸምተው ቢፈልጉ ዩቲዩብ አልያም በቴሌስትሪም ውስጥ የሚገኙ መተግበሪያ ጭነው መጠቀም ይቻላል።

📍በዘመን ገበያ ወይም ከአገልግሎት ማዕከላት ያግኙ፡፡
#telestream #ethiotelecom #nexthorizon #telebirr #telebirrsuperapp #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.